Cleanness Administration Agency Cleanness Administration Agency
Minimize Maximize

የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

  • ከመኖሪያ ቤቶች፣ ከተለያዩ ድርጅቶች፣ ተቀማት እና ከመንገድ ጥርጊያ ላይ በየቀኑ የሚመነጨውን 5853 ሜትር ኪዩብ ደረቅ ቆሻሻ መሰብሰብና መጓጓዝ፣
  • ከመኖሪያ ቤት በቀን ከሚመነጨው ደረቕ ቆሻሻ ውስጥ 45% ከምንጩ መለየትና ጥቅም ላይ እንዲውል  ማመቻቸት፣
  • አንደኛ ደረጃ መንገድ በቀን ሶስት ጊዜ፣ ሁለተኛ ደረጃ መንገድ ሁለት ጊዜ እንዲሁም ሶስተኛ ደረጃ መንገድ አንድ ጊዜ ማጽዳት፣