Beautiful,parks and Cemetry DEvelopment Beautiful,parks and Cemetry DEvelopment
Minimize Maximize

  የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች 

   1.1.   የውበት፣ የመናፈሻና ልማትና አስተዳደር የሥራ ሂደት አገልግሎቶች

  • የመናፈሻ ፕላዛና የክብረ በዓል ቦታዎችን ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ

   ለማልማት እንዲቻል የጥናትና የዲዛይን ሥራዎችን ይሰራል

  • የመናፈሻ ፕላዛና የክብረ በዓል ቦታዎችን ማልማትና ማስተዳደር፣
  • የመናፈሻ ፕላዛና የክብረ በዓል አገልግሎት መስጠት፣
  • ግንዛቤና የህብረተሰብ ተሳትፎ ሥራዎች፣
  •  ለከተማ ውበትና ለህብረተሰቡ ጥቅም የሚውሉ ችግኞችን ያቀርባል፣

የመናፈሻ ፕላዛና የክብረ በዓል ልማትን መከታተልና መቆጣጠር፡፡የውበት፣ የመናፈሻና ልማትና አስተዳደር የሥራ ሂደት አገልግሎቱን በሁለት ዓይነት መንገድ ይሰጣል

1.2  የዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስተዳደር የሥራ ሂደት አገልግሎቱን በሁለት ዓይነት መንገድ ይሰጣል

ሀ. ተገልጋዩ ወደ ሥራ ሂደቱ ማዕከላት በመምጣት የሚያገኛቸው አገልግሎቶች

Ø  የመደበኛ ዘላቂ ማረፊያ ቦታ አቅርቦት፡-

Ø  የዘላቂ ማረፊያ አገልግሎት ማስረጃ ማግኘት፣

Ø  የአፅም ማውጣትና ማዛወር ፈቃድ ማግኘት

Ø  ለማህበራት የዘላቂ ማረፊያ አገልግሎት ፍቃድ

Ø  ለሃይማኖት ተቋማት የዘላቂ ማረፊያ ቦታዎች አስተዳደር ፍቃድ

ለ.  የሥራ ሂደቱ ወደ ተገልጋዩ በመሄድ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

Ø  የግንዛቤ ትምህርት መስጠት፣

Ø  ስልጠና መስጠት፣

Ø  የባይታዋር ዘላቂ ማረፊያ አገልግሎት መስጠት፣

Ø  የአስከሬን መኪና ኪራይ መስጠት