vision ፤mission and values vision ፤mission and values
Minimize Maximize

 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት

ራዕይ (vision)

አዲስ አበባ ከተማ በ2020 ዓ.ም በማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አስጣጧ ኑዋሪዎችን በማርካት፣ ፅዱ፣ ውብና አረንጓዴ በማድረግ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና የአፍሪካ ሞዴል እንድትሆን ማድረግ ነው፡፡

ተልዕኮ (Mission)

አዲስ አበባ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ህብረተሠብንና የባለድርሻ አካላትን ተሣትፎ መሠረት በማድረግ የከተማ ፅዳትና የውበት አገልግሎት ፣የንፁህ  ውኃ አቅርቦት፣   የደረቅ ቆሻሻ ማስወገድን፣   የወሳኝ ኩነትና ነዋሪዎች አገልግሎቶችን፣  ከአደጋ መከላከል ተግባሪን እና ዘመናዊ የከብት እርድን ፍትሃዊ፣ ቀልጣፋ፣ ዘመናዊ፣ ወቅታዊና ተደራሽ በማድረግ  በህዝብ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ ልማትና መልካም አስተዳደር የሠፈነባት ከተማ እንድትሆን ማድረግ ነው፡፡

እሴቶችና እምነቶች (VALUS & BELIEVES)

Ø    የሰው ሃይል ቀዳሚ ሃብታችን ነው !!

Ø    ሥራዎቻችን የጋራ አመለካከትና ግንዛቤ ከመፍጠር ይጀምራሉ !!

Ø    በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን !!

Ø    የቡድን ስራ ለስኬታማነታችን መሠረት ነው ፡፡

Ø    የአገልግሉታችን ተጠቃሚዎች የህልውናችን መሠረት ናቸው !!

Ø    ግልፀኝነት፣ተጠያቂነት፣ታማኝነትና ውጤታማነት ጥምር የሴክተራችን ኃብቶች እናደርጋቸዋለን፡፡

Ø    ፍትሃዊ፣ አሳታፊና ዲሞክራሲያዊ አሰራር መሳሪያችን ነው፡፡