News News
Minimize Maximize

ፎረሙ ከተሞች እርስ በእርስ ልምድ የተለዋወጡበትና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን የቀሰሙበት መድረክ እንደነበር ተገለጸ

7ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ዝግጅት ከተሞች እርስ በእርስ ልምድ የተለዋወጡበትና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን የቀሰሙበት መድረክ እንደነበር የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር አምባቸው መኮነን ከአዲስ አበባ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ጋር ባደርጉት ቃለ-ምልልስ ገለጹ፡፡ ...

በጎንደር ከተማ የተከበረው ሰባተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም…

ከተሞችን በመልካም አስተዳደር፣ ልማትና ዴሞክራሲ ለመዘከር በሀገር አቀፍ ደረጃ ታምኖበት በ2002 ዓ.ም በሀገራችን ርእሰ መዲና አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ከተሞች ቀን በሚል ስያሜ መከበር ተጀመረ፡፡ በሂደትም ክብረ በአሉ ከከተሞች ቀን ወደ ከተሞች ሳምንት ያደገ ሲሆን በአሉን አለም አቀፋዊ ይዘት...

ጅግጅጋ ከተማ ለ8ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አዘጋጅ ሆና ተመረጠች

  የሶማሌ ክልላዊ መንግስት መዲና የሆነችው ጅግጅጋ ከተማ 8ኛውን የከተሞች ፎረም ለማዘጋጀት ለውድድር ከተመረጡ የሀገሪቱ ከተሞች መካከል በውድድሩ የተቀመጡ የመወዳደሪያ መስፈርቶች በማሟላት ከሁለት አመት በኋላ የሚካሄደውን ስምንተኛ የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አዘጋጅ ሆና ተመርጣለች፡፡ ከተማዋ ልዩ...

Showing 1 - 3 of 125 results.
Items per Page
Page of 42