duities and responcibilities duities and responcibilities
Minimize Maximize

 

 የሐረሪ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ስልጣንናተግባር
  •  የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋሞች ልማት እንዲስፋፋ ያደርጋል፣
  •  የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት በዘርፉ እስትራቴጂ መሠረት ይመራል፣ እንቅስቃሴዎችን ያስተባብራል፣ በተገቢው ሁኔታ መተግበሩን ያረጋግጣል፡
  •  ስለመሬት ልማትና አስተዳደር በዘርፉ ስትራቴጂ መሠረት ይመራል እንቅስቃሴዎችን ያስተባብራል በተገቢው ሁኔታ መከበሩን ያረጋግጣል፡፡
  •  ግልፅና ፍትሐዊ የመሬት አስተዳደር በክልሉ እንዲከበር ያደርጋል፣
  •  የከተማውን መሬትና መሬት ነክ ንብረት አስተዳደር መረጃ ያጠናቅራል፣ ያደራጃል፣ ያሰራጫል;

Pages: 1  2  3  4  5  6  7  8