Values Values
Minimize Maximize

 

4.እሴቶች
 
4.1. የተቋም የጋራ እሴቶች
  • የግልጸኝነት፤ አውነተኝነትና የተጠያቂነት አሰራር መርህን ተከትዬ እሰራለሁ፤
  • ውጤታማነትና ለቅልጥፍና ዘወትር እተጋለሁ፤
  • ሁሌም በማያቋርጥ የመማር ሂደት ላይ መሆኔን እገነዘባለሁ፤
 
4.2. የአመራሩ  ተጨማሪ እሴቶች
  • ለህዝብ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት እንዳለብኝ አምናለሁ፤
  •  ሁሉን ሰው በእኩል ማየት እና ተለያዩ ሃሳቦችን በአግባቡ ማስተናገድ ግዴታዬ መሆኑን እገነዘባለሁ፤